ሰላም ሰዎች እጄ ላይ በ ፎሬክስ የሰራሁት አሪፍ ሚልየኖች አሉኝ እና ምን አይነት ቢዝነስ ብጀምር ትመክሩኛላችሁ , እኔ ስለ ኦላይን ቢዝነስ ነው የማውቀው በሱ ነው ሃብታም የሆንኩት , ስለፎሬክስ ብቻ ነው የማውቀው ምድር ላይ ስላለው ቢዝነስ ምንም የማቀው ነገር የለም እና አማክሩኝ Please በቁም ነገር መልሱልኝ የሞኝ መልስ እና የእቃቃ ቢዝነስ ሃሳብ እንዳትነግሩኝ በትልልቅ ሚልየን ብር ሊሰሩ የሚችሉ ቢዝነሶች ንገሩኝ አመሰግናለሁ
Jun 08, 2026nop,millionu ytagagnbetn gn bitastamren😁
Jun 08, 2026