Gigity214
#other
የስራ interview ላይ ለምንድነው ብቻህን ነው ምትኖረው ወይስ ከቤተሰብ ጋር ተብሎ ሚጠየቀው?
Jun 08, 20266 engagements
የስራ interview ላይ ለምንድነው ብቻህን ነው ምትኖረው ወይስ ከቤተሰብ ጋር ተብሎ ሚጠየቀው?
Jun 08, 2026ምክንያቱም ብቻህን ከሆንክ ለአንተ አንተ ነው ያለኸው ፣ የቤት ክራይ፣ የምግብ እና ሌሎች ወጭዎችን መሸፈን አለብህ ። ስለእዚህ ስራው ጫና ቢኖረውም ተቋቁመህ መስራት ትችላለህ ተሚለው ያረጋግጣሉ። ከቤተሰብ ጋር ከሆነ ደግሞ ጫና ተቋቁመህ ላሰራ ትችላለህ።
Jun 08, 2026It means demozu yetemeta new mihonew.. ke family kehonk yibekawal bilew anes yale demoz yisetukal, bichahn kehonk ende maybeka silemiaku ayketruhm litweta tichilaleh bilew yasibalu
Jun 08, 2026Salary lemekenes nw ke family gar yemtnor kehone
Jun 08, 2026