Yare0
#personal
ሰላም ለናንተ ይሁን! ክፍላገር ነው የምኖረው፡ የመውጫ ፈተና ውጤቴ 48 ነው ግን ለሁሉም ፋሚሊ አለፍኩ ብዬ ነው የነገርኳቸው፡ በዚህም በጣም እየተሳቀቅኩ ነው እንደምንም ብዬ ግን ሥራ መሥራት እፈልጋለሁ፡ exit ባልፍ የሚጠጋው ሰው አለኝ ግን አሁን ማንጋ እንደምሄድ ግራ ገብቶኛል፣ ፕሊስ እርዱኝ ሥራ መሥራት እፈልጋለሁ A.A ቢሆን ራሱ ሄጄ መሥራት እፈልጋለሁ፥ ደግሞ እስከተወሰነ ጊዜ ድረስ በነፃ ለማገልገል internship መስጠትም የምትፈልጉ ካላችሁ የምር በታማኝነት አገለግላችኋለሁ ቤት መቀመጥ አልፈልግም ምንም አይነት ሥራ ይሁን በነፃ ልትቀጥሩኝ ከፈለጋችሁ አለው። ፕሊስ እርዱኝ።
Feb 26, 20255 engagements