#health
ስላም ሰዎች መጥፎ የአፍ ጠረን በጣም እያስቸገረኝ ነው ጥርሴን እቦርሻለው ጠዋት እና ማታ ቡርሽም ቶሎ ቶሎ እቀይራለው ግን ምንም ሊተው አልቻለም ከ10 አመቴ ምናምን ነው የጀመረኝ ምን ላድርግ እባካችሁ መፍትሄ ንገሩኝ
Feb 26, 20252 engagements
ስላም ሰዎች መጥፎ የአፍ ጠረን በጣም እያስቸገረኝ ነው ጥርሴን እቦርሻለው ጠዋት እና ማታ ቡርሽም ቶሎ ቶሎ እቀይራለው ግን ምንም ሊተው አልቻለም ከ10 አመቴ ምናምን ነው የጀመረኝ ምን ላድርግ እባካችሁ መፍትሄ ንገሩኝ
Feb 26, 2025Include (if you haven’t already) brushing your tongue in ur teeth hygiene routine
Feb 26, 2025ከጥርስ በላይ ሽታ የሚያመጡ ባክቴሪያዎች የሚገኙት ምላስ ላይ ስለሆነ ምላስህን እስከ ጉሮሮህ ጫፍ ድረስ በብሩሽ ወይንም በምላስ ማፅጃ አፅዳው ያው ምላስህን ስታፀዳው ግን የማስታወክ ስሜት ይሰማሀል ግን ከመጥፎ ጠረኑ አይብስም።
Feb 26, 2025