#personal
ሰላም ሰዎች ሙዚቃ አቀናባሪ ነኝ የቤተሰቦቼ አፓርታማ ውስጥ ነው ምሰራው እና ከአፓርታማው ኮሚቴዎቹ መካከል የአንዱ ዘመድ ጥበቃ ተቀጠረ መውጫ መግቢያ አሳጣን ከስተመሮቼን አቢውዝ ማረግ ተያያዘው ከዛም አልፎ እኔንም አላስወጣ አላስገባ አለኝ የራሱ ሰዎችን በማስቀመጥ እረፍት ነሳን ስለ ህግ ጠለቅ ያለ እውቀት ያላቹ እስኪ የህግ አካሄዱን ብትነግሩኝ ኮሚቴዎቹን አናገርኩ ሊያባሩት ፍቃደኛ አደሉም ብዙ ጊዜ ሽጉጥ ገዝቼም ልገላግለውም አስቤ ነበር ብዙ ማውቃቸውም ፖሊስ ጓደኞችም አሉኝ ግን ከህግ ውጪ እርምጃ መውሰድ አልፈለኩም እስኪ የህግ ሰዎች ምንድነው መፍትሄው?
Feb 25, 20257 engagements