#education
እንዴት ናችሁ guys የግል university ላይ 2ኛ አመት marketing ተማሪ ነኝ እና freshman ውጤቴ 2.8 second lay demo 2.7....ነው እና የዚን እና ቀጣይ አመት ላይ ያሉትን አሪፍ ብሰራ ውጤቴን ዝቅ ማድረጉ አይቀርም ወይ??አሁን ላይስ ምንድነው ማድረግ ያለብኝ እና fresh ላይ ዝቅ ያሉብኝን ውጤቶች በራሴ ፍላጎት add ማድረግ እችላለሁ? በቅንነት መልሱልኝ pls slechenekegn new 🙏
Feb 25, 20252 engagements