#religion
ሰላም ውድ ኦርቶዶክሳውያን እንዴት ናቹ ጥያቄ ነበረኝ 1 ኦርቶዶክሳዊ አስራት በኩራት የመክፈል ግዴታ አለበት? እና አስራት እንዴት ነው ሚከፈለው ማለት ሙሉ ካገኘኸው ገቢ 10% ነው ወይስ ካገኘኸው ወጪህን አውተህ ከ ትርፍህ 10% ነው ሚከፈለው አመሰግናለው
Feb 25, 20254 engagements
ሰላም ውድ ኦርቶዶክሳውያን እንዴት ናቹ ጥያቄ ነበረኝ 1 ኦርቶዶክሳዊ አስራት በኩራት የመክፈል ግዴታ አለበት? እና አስራት እንዴት ነው ሚከፈለው ማለት ሙሉ ካገኘኸው ገቢ 10% ነው ወይስ ካገኘኸው ወጪህን አውተህ ከ ትርፍህ 10% ነው ሚከፈለው አመሰግናለው
Feb 25, 2025gideta nw lemin kalkegn ye kayelin la kayel yilal metsihafu la misale salary 9550 ka hone esun ba 10% abaztek nw ena mulu kemitagegnew nw
Feb 25, 2025*Ye kayelin le kayel mil ale? Ena for the asker, kemtagegnew lay new 10% yeah for more info youtube lay kendil media yesetubet sefi mabrariya ale temelketew
Feb 25, 2025አስራት የሚሰጠው ከአስር እጅ አንድ እጅ ስጥ ነው የሚለው። ስለዚህ ካገኘኸው ውስጥ በቅድሚያ የመጀመሪያውን መስጠት አለብህ 🙏
Feb 26, 2025https://www.youtube.com/watch?v=znNHtBZzCKI https://www.youtube.com/watch?v=XdN8F8UV3OA
Feb 25, 2025