1.Tacitus (Roman Historian, c. 56–120 CE, 2.Josephus (Jewish Historian, c. 37–100 CE) 3.Mara Bar-Serapion (Syrian Philosopher, c. 70–200 CE) 4.Thallus (Roman Historian, c. 1st Century CE).... እና ሌሎችም historian ስለ እየሱስ መሰቀል ጽፈዋል። መጽሐፍ ቅዱስ እንደ ትልቅ የታሪክ ማጣቀሻ መጠቀምን ለግዜው ትተነው እንኳን። እንደሚታወቀው ቁርአን እና መጽሐፍ ቅዱስ ታሪካዊ ነገሮቹ በብዙ ይመሳሰላል። so my question is እየሱስ ላለመሰቀሉ ከቁርአን ውጪ ምን ማስሰጃ አለ። በሮማን ኢምፓየር ዘመን ስቅላት የወንጀለኞች መቅጫ መሆኑ እየታወቀ። ከመልሳችሁ ለመማር ዝግጁ ነኝ❤️
Feb 25, 2025«እኛ የአላህን መልክተኛ የመርየምን ልጅ አልመሲሕ ዒሳን ገደልን» በማለታቸውም (ረገምናቸው)፡፡ አልገደሉትም አልሰቀሉትምም፡፡ ግን ለእነሱ (የተገደለው ሰው በዒሳ) ተመሰለ፡፡ እነዚያም በእርሱ ነገር የተለያዩት ከእርሱ (መገደል) በመጠራጠር ውስጥ ናቸው፡፡ ጥርጣሬን ከመከተል በስተቀር በእርሱ ነገር ምንም ዕውቀት የላቸውም፡፡ በእርግጥም አልገደሉትም። 4:157–158 «ሰላምም በእኔ ላይ ነው፡፡ በተወለድሁ ቀን፣ በምሞትበትም ቀን፣ ሕያው ኾኜ በምቀሰቀስበትም ቀን፡፡» [Surah Maryam: 33] አላህም ባለ ጊዜ (አስታውስ)፡፡ ዒሳ ሆይ! እኔ ወሳጂህ ወደ እኔም አንሺህ ነኝ፡፡ ከነዚያም ከካዱት ሰዎች አጥሪህ ነኝ እነዚያንም የተከተሉህን እስከ ትንሣኤ ቀን ድረስ ከነዚያ ከካዱት በላይ አድራጊ ነኝ፡፡ ከዚያም መመለሻችሁ ወደእኔ ነው፡፡ በርሱ ትለያዩበትም በነበራችሁት ነገር በመካከላችሁ እፈርዳለሁ፡፡ [Surah Āli-ʿImrān: 55]
Feb 25, 2025