አይዞህ/ሽ ማለት ከአማርኛ የወጣ ቃል ሲሆን እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር በ1840 ከሀብታሙ ቦጋለ ዘፈን ካይ የተለቀመች ቃል ነች፣ nowdays አዲሱ ትውልድ ለማበረታቻነት ለአጋዥነት መንፈስ ለማንፀባረቅ ይጠቀመዋል😎
Feb 25, 2025አይዞህ/ሽ ማለት ከአማርኛ የወጣ ቃል ሲሆን እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር በ1840 ከሀብታሙ ቦጋለ ዘፈን ካይ የተለቀመች ቃል ነች፣ nowdays አዲሱ ትውልድ ለማበረታቻነት ለአጋዥነት መንፈስ ለማንፀባረቅ ይጠቀመዋል😎
Feb 25, 2025እውነትህን ነው?
Feb 25, 2025ያው አይዞህ ነዋ አታስጨንቀን
Feb 25, 2025ሴት ነኝ ከብዬ ካስጨነቀሽ ደሞ ኢግኖር አርጊው
Feb 25, 2025መዝገበ ቃላዊ ፍች ፈልገህ ነው??
Feb 25, 2025በሁሉም መንገድ ይሁን ብቻ ተርጉምልኝማ . . .
Feb 25, 2025አይዞህ/ሽ እንደሚልክ ሰው ትርጉሙ ይለያያል !
Feb 25, 2025ለምሳሌ
Feb 25, 2025ከጎንህ አለሁ ማለት ነው
Feb 25, 2025Generally....yelfal indamlet ngr
Feb 25, 2025እንጃ ጥሩ ስሜት ግን አይሰጠኝም
Feb 25, 2025