FaintSpider79545.5
#technology
የ Wifi ራውተራቸን PON የምትለው ላይ ቀይ መብራት እያበራ ነው እና internetም አይሰራም የምታቁ ካላችሁ ምን እንደሆነ ንገሩኝ
Feb 25, 20254 engagements
የ Wifi ራውተራቸን PON የምትለው ላይ ቀይ መብራት እያበራ ነው እና internetም አይሰራም የምታቁ ካላችሁ ምን እንደሆነ ንገሩኝ
Feb 25, 2025tele dewelachu amelketu metew yastekakelutal.
Feb 25, 2025ገመዱ መሃል ላይ ተበጥሷል
Feb 25, 2025Tele new miyastekaklut metew yastekakelalu dewleh asmezgebachew keza eyedewelk chekchek argachew endimetulek
Feb 25, 2025ገመድ ችግር ነዉ ወይ ተበጥሷል ወይም boxu እንጨት ላይ ችግር አለበት
Feb 25, 2025