ሰላም ሰዎች ከፍቅረኛዬ ጋር 2 አመት ሆኖናል ግን ከጊዜ በኋላ ስልክ አያነሳም አይደውልም ቴክስት አይመልስም ከዚ በፊት እንደዚ አይነት ፀባይ አልነበረውም አሁን 3ወር አላወራንም ሆኖም ሰዎችን ሳጠያይቅ ግን ከሴትም ጋር አላዮትም እንዳልጠረጥረው ምን ማድረግ አለብኝ 3 ወር ሳናወራ ነው የቆየነው እኮ
Feb 24, 2025Enem yhew 23 Ken honegn lol
Feb 24, 2025ሰላም ሰዎች ከፍቅረኛዬ ጋር 2 አመት ሆኖናል ግን ከጊዜ በኋላ ስልክ አያነሳም አይደውልም ቴክስት አይመልስም ከዚ በፊት እንደዚ አይነት ፀባይ አልነበረውም አሁን 3ወር አላወራንም ሆኖም ሰዎችን ሳጠያይቅ ግን ከሴትም ጋር አላዮትም እንዳልጠረጥረው ምን ማድረግ አለብኝ 3 ወር ሳናወራ ነው የቆየነው እኮ
Feb 24, 2025Enem yhew 23 Ken honegn lol
Feb 24, 2025Sorry my sis, gin ewnetun lemenager wendoch endezih yemiyadergut meleyayet sifelgu ena siwesnu new enem agatmognal berchi Beka wederasish hiwet temeleshi
Feb 24, 2025You still call him my bf... You seem kind person bewnet. even if he lost you, he lost a gem.
Feb 24, 2025Yihen yahl ketebekshw yibekal tefelalgo sihon nw des milew just move on keza erasish ly mesrat endene
Feb 24, 2025ያንቺ ፀባይ ተቀይሮበትም ሊሆን ይችላል ሁሌ ለምን ከሱ ትጠብቂያለሽ አንቺ ለምን አትደውዪለትም ቴክስትም አታደሪጊም? ይሄኔ እየጠበቀሽ ይሆናል ትፅፋለች ትደውላለች ብሎ ስለዚህ ፃፊለት/ደውዪለት ከዛን ፀባዩ ካልተስተካከለ መራቅ ነው!
Feb 24, 2025በድብቅ እየበዳ ሊሆን ይችላል ካልደወለልሽ ደግሞ አይፈልግሽም ማለት ነው 3ወር በጣም ብዙ ነው ለመርሳት ሞክሪ move girl
Feb 24, 2025