ሰላም ሰዎች አንዴት ናችሁ እህቴ የተመረቀችው በ marketing ባለፈው ዓመት ሰኔ ላይ ነበር እና እስካሁን ሥራ አላገኘችም በጣም አየተጨነቀች ነው ከቤትም አትወጣም መጀመሪያ ላይ ብዙ ቦታ cv እያስገባች ነበር አሁን ግን ተስፋ ቆርጣ ቁጭ ብላለች እስቲ እምታቁት ክፍት ሥራ ካለ 🙏🙏🙏
Feb 24, 2025Yet new yetemarechiw?
Feb 25, 2025ሰላም ሰዎች አንዴት ናችሁ እህቴ የተመረቀችው በ marketing ባለፈው ዓመት ሰኔ ላይ ነበር እና እስካሁን ሥራ አላገኘችም በጣም አየተጨነቀች ነው ከቤትም አትወጣም መጀመሪያ ላይ ብዙ ቦታ cv እያስገባች ነበር አሁን ግን ተስፋ ቆርጣ ቁጭ ብላለች እስቲ እምታቁት ክፍት ሥራ ካለ 🙏🙏🙏
Feb 24, 2025Yet new yetemarechiw?
Feb 25, 2025ወዳጄ አንተ ማበረታታት እና ሌሎች ስራዎችን እንድትሞክር አርግ ሁላችንም የተመረቅነው ሌላ የምንሰራው ሌላ ነው
Feb 24, 2025Ay legizewm bihon tnsh sra btagegn arif neber
Feb 24, 2025Yet new yetmarchw
Feb 24, 2025Hawassa unverstiy
Feb 24, 2025ይሄን የሚያመጣው ምን መሰለህ ከመጀመሪያ ትምህርት ስጨርስ እንዲ አደርጋለሁ እንዲ እሆናለሁ ማለት ነው በጣም expect አድርጋ ስለነበር ነው እንጂ መጀመሪያውኑ ስራ ኑሮ አይደለም ያጣችው እራሷን እንዳታጨናንቅ ንገራት
Feb 28, 2025የስራው መጠሪያ: Markating and sales የስራው አይነት: በተመደቡበት የሚሰራ - ቋሚ የስራው ቦታ: አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ የአመልካቾች ጾታ: ሴት ደሞዝ/ክፍያ: ወርሃዊ የማመልከቻ ማብቂያ ቀን: March 13th, 2025 የስራው ዝርዝር: Customer Assistance: Product Demonstration & Sales Showroom Maintenance: Sales & Targets: Customer Relationship Management: Administrative & Reporting Duties: __________________ Dagna mining and trading plc የተመዘገበ ድርጅት ✅ 13 ስራ ለጥፈዋል __________________ ከ፡ afriworket.com | @freelanceethbot | @freelance_ethio | @afriworkamharic
Feb 27, 2025