#relationships
ምትወዷት ሴት ጋር አብሮ ጊዜ በማሳለፍ(5 6 አመታትም ቢሆን) አሷ መልሳ ልታፈቅራቹ ትችላለች። currently እንደቀልድ ስሜት እንዳላቹ እንደ ቀልድ ነግራቹሀት ስቃ ብታልፈው፤ ወደፊት ልትወደኝ ምትችልበት ቻንስ አለ? በቀን ውስጥ ስለሚፈጠረው ነገር ምንም ሳንደባበቅ ሳናወራ አናድርም። እድል አለኝ ወይስ ካሁኑ move ላድርግ? ሴቶች እስኪ መልሱልኝ or ያለፋቹበት ወንዶች ካላቹ
Feb 23, 20256 engagements