#religion
Selam Ye amlko segdet be voice kalachu lakulegne pls ...MN eyetebale endemiseged selemalawk nw
Feb 23, 20253 engagements
Selam Ye amlko segdet be voice kalachu lakulegne pls ...MN eyetebale endemiseged selemalawk nw
Feb 23, 2025የአምልኮ ስንሰግድ እንዲ እያልን ነው ለአብ እሰግዳለሁ፣ ለወልድ እሰግዳለሁ፣ ለመንፈስ ቅዱስ እሰግዳለሁ፣ ምስጋና ይሁን ለአብ፣ ምስጋና ይሁን ለወልድ፣ ምስጋና ይሁን ለመንፈስ ቅዱስ፣ በረከቱን ለሰጠን፣ ሀይሉን ላበዛልን፣ በዚህ ሰአት ላቆመን፣ በቸርነቱ መንገድ ለመራን፣ በዚህ ሰእት በጸጋ ለጠበቀን፣ በብርሀኑ ሐይል ለመራኸን፣ ላንተ ክብር ምስጋና ይግባው፣ ሐሌሉያ ለአብ፣ ሐሌሉያ ለወልድ፣ ሐሌሉያ ለመንፈስ ቅዱስ፣ ቅዱስ እግዚአብሔር፣ ቅዱስ ሐያል፣ ቅዱስ ሕያው፣ ቅዱስ ኤልሻዳይ፣ ቅዱስ አዶናይ፣ ቅዱስ ያህዌ፣ ቅዱስ ፀባኦት፣ ቅዱስ ኢየሱስ፣ ቅዱስ ክርስቶስ፣ ቅዱስ አማኑኤል፣ የድንግል ማርያም ልጅ፣ ክብር ምስጋና ይግባው:: እያልን እንሰግዳለን::
Feb 23, 2025