Jahjob_757
#business
ከ aliexpress እቃ የማዘዝ info ያላችሁ ሰዎች መልሱልኝ እቃውን ስናዝ መጀመርያ የ ፖስታ አካውንት ሊኖረን ይገባል or what? እና ደሞ አዲስ አበባ ላልሆንን ሰዎች እንዴት ነው በያለንበት እንዲደርሰን የምናደርገው
Feb 23, 20254 engagements
ከ aliexpress እቃ የማዘዝ info ያላችሁ ሰዎች መልሱልኝ እቃውን ስናዝ መጀመርያ የ ፖስታ አካውንት ሊኖረን ይገባል or what? እና ደሞ አዲስ አበባ ላልሆንን ሰዎች እንዴት ነው በያለንበት እንዲደርሰን የምናደርገው
Feb 23, 2025Ye city postal code kawekesh beki nw yaleshebet ketema yemetal
Feb 23, 2025