Ayuman70
#society
የሆነች ልጅ የሆነ restaurant waiter ነው ምሰራው እና 2ኛ jambo ሳልላት አመጣች እና እሷ ከምከስር ራሴ ልክሰር ብዬ ጠጣሁት እና በነጋታው ስሄድ እኔ ልከፍል ነበር እኮ ለምን ከፈልክ አለችኝ እና ማታ ምን feeling እንደነበረኝ ጠየቀችኝ አሪፍ ነበር አልኳት በዛ አደውልም ነበር አለችኝ ስልኳ ሳይኖረኝ ብዙ ጊዜ እነደውም አስተናግዳኝ አታቅም 2ቴ or 3te ዛሬም ደሞ የሆነ ብር ያረኩበት ጠፍቶኝ ስፈልግ 30 ብር አከባቢ እኔ እሞላለሁ ችግር የለውም አለችኝ አይ ብዬ ከ ጓደኛዬ ተቀብዬ ሰጠኋት እና ወደጉዳዬ ስመጣ is she interesting in me or is this normal ?🙏
Feb 22, 202511 engagements