Emebet_ferda532
#society
ለቅሶ ቤት አስክሬን ያለበት ቦታ ላይ ድመት ተፈልጎ የሚታሰረው ለምንድነው ስለዚህ ነገር የሚያውቅ አለ?
Feb 22, 20259 engagements
ለቅሶ ቤት አስክሬን ያለበት ቦታ ላይ ድመት ተፈልጎ የሚታሰረው ለምንድነው ስለዚህ ነገር የሚያውቅ አለ?
Feb 22, 2025ድመት 🐈 9 ነብስ ስላላት ድንገት ተጋብቶበት እንዲነቃ wtf እንደዚህ አይነት ነገር ደግሞ አለ😳
Feb 22, 2025aytu yeresawn sega endaybla demt enditbkew ydrgal ...lela mknyat norot aydelm
Feb 22, 2025Ayt lemekelakel
Feb 22, 2025Lekso lay hognie nw yayehut
Feb 22, 2025Cats has a sense of the spiritual realm they can sense spirits ….. there is a full explanation on yt go check it out
Feb 24, 2025