Antnh170.5
#other
ሰላም ቤተሰቦች እባካቹ ትብብራቹን እፈልጋለው በአደጋ የሰው ነፍስ አጥፍቼ ነበር እና የእስር ቅጣቴን ጨርሼ ግን አሁንም ድረስ ህሊናዬ ሰላም አላገኘም ምን ላድርግ
Feb 22, 20255 engagements
ሰላም ቤተሰቦች እባካቹ ትብብራቹን እፈልጋለው በአደጋ የሰው ነፍስ አጥፍቼ ነበር እና የእስር ቅጣቴን ጨርሼ ግን አሁንም ድረስ ህሊናዬ ሰላም አላገኘም ምን ላድርግ
Feb 22, 2025አደጋ ከሆነና ሆን ብለህ ያላደረግከው ነገር ከሆነ ምንም ማድረግ አትችልም የህይወት አጋጣሚ ስለሆነ ፣ ፀሎት ግን አድርግ ንሰሐ አባት ካለህ እሳቸውን ማማከሩ ጥሩ ነው
Feb 22, 2025Eyesus ke hilina kis yadnal. Hilina yesu enji yante slalhonech bante lay timesekralech
Feb 22, 2025Go and search about his life story, if he has a family support them.... unless live your life normally😏
Feb 23, 2025አዉነት ነዉ እየሱስ ነዉ ከህሊና ፀፀት ሚያድንህ
Feb 23, 2025አስበህበት ካልሆነ ከቁጥጥርህ ውጭ የሆነ ነገር ስለሆነ ራስህን መውቀሱ አስፈላጊ አይመስለኝም። ለማንኛውም @Promm እንዳለችህ አድርግ ገዳምም ብትሄድ ጥሩ ነው
Feb 22, 2025