Aaaaa11177
#business
Hey. እንዴት ናችሁ. የuniversity ተማሪ ነኝ. Sales ላይ መስራት እፈልጋለሁ. የምማረው ትምህርት ከዚህ ጋር ባይገናኝም. I wanna be a sales person. የሴልስ ስራ የት መጀመር እችላለሁ. ያለምንም የስራ ልምድ መግባት ምችልበት ቦታ አለ ወይ የሚለውን ምታውቁ ካላችሁ please.
Feb 22, 20254 engagements
Hey. እንዴት ናችሁ. የuniversity ተማሪ ነኝ. Sales ላይ መስራት እፈልጋለሁ. የምማረው ትምህርት ከዚህ ጋር ባይገናኝም. I wanna be a sales person. የሴልስ ስራ የት መጀመር እችላለሁ. ያለምንም የስራ ልምድ መግባት ምችልበት ቦታ አለ ወይ የሚለውን ምታውቁ ካላችሁ please.
Feb 22, 2025Remote teseraleh?
Feb 22, 2025