ሰላም ብያለሁ ቤተሰብ እኔ ምለው በፊት ልጅ እያለን "...መሸበትና ሰው ቤት ገባ ልጅቷን አያት ተደነባባ ወደዳት ወደዳት ይዟት ጠፋ በለሊቱ ...... ደግሞ ደጋግሞ አባይ ደረሱ አባይ ሲደርሱ በጣም ተሞላ ለመሻገር ሲሞክሩ ሰምጣ ቀረች የሱ ፍቅሩ አለቀሰ ... የኔ ፍቅር የኔ ፍቅር አረሳሽም እስከ መቃብር ሞትሻልና አትመለሺም ሞት እንደሆነ አይቀርልሽም" ሚለውን መዝሙር እና እቴሜቴን ሚያስብሉን ምን ሊያስተምሩን ፈልገው ነው⁉️ እ❗️ እስቲ ንገሩኝ እናንተዬ
Feb 22, 2025Ikr even የአበባየሁሽ lyrics ራሱ weird ነው። የሆነ ችጋር መከራ ምናምን ይወዳሉ። ለዛ ሳይሆን አይቀርም ድህነት ማይፋታን😁
Feb 22, 2025