BeigeWeasel2472.5
#personal
ሰላም የAAE ቤተሰቦች አሁን ላይ University ተማሪ ነኝ Addis Ababa ውስጥ ስራ ሊሰጠኝ የሚችል ሰው ካለ አግዙኝ ቢጠፋ እንኳን ለሚቀጥለው 1 ወር ብቻ ስራ የሚሰጠኝ ተከራይቼ ስለምኖር ለ አንዳንድ ነገር ያግዘኛል ተባበሩኝ!! አመሰግናለሁ 🙏
Feb 21, 20250 engagements

Feb 21, 2025