anybody who can send me the lyrics of chalkubet the music of kuku sebsibe i just wanted the lyrics for purpose of some analytical purpose
Feb 21, 2025Chalkubet — Kuku Sebsibe ቻልኩበት ዘንድሮስ ቻልኩበት የኑሮ አያያዙን እኔም አወቁበት ቻልኩበት ዘንድሮስ ቻልኩበት የኑሮ አያያዙን አኔም አወኩበት ይህችን አለም ዙሬ በራሴ መንገድ ኑሬ ስንቱን አየሁት ይሄዉ ስንቱን አወኩት ዛሬ ትምህርት ቤት ናት ሂወት ትምህርት ቤት ናት አለም እድሜ መስተዋት ሁኖ የማያሳየኝ የለም አላዉቅበት ብየ ከብዶኝ አያያዙ እያሰናበትኩት ስንቱን ከነጓዙ እያደር ስረዳዉ ሳዉቀዉ ሁሉን ነገር ለካስ ገንዘብ አለ ከሰዉ ሁሉ ሃገር እሰይ እሰይ ቻልኩበት ቻልኩበት ማባበሉተን ቻልኩበት እሽሩሩን ቻልኩበት ሰይ እሰይ ቻልኩበት እሽሩሩ እሽሩሩ እሽሩሩ ይህን እንዳመሉ ያንን እንዳመሉ እያልኩ እሽሩሩ እሽሩሩ እሽሩሩ ሩሩ.ሩሩ ይህን እንዳመሉ ያንን እንዳመሉ እያልኩ እሽሩሩ ቻልኩበት ዘንድሮስ ቻልኩበት የኑሮ አያያዙን እኔም አወቁበት ቻልኩበት ዘንድሮስ ቻልኩበት የኑሮ አያያዙን እኔም አወኩበት ይህችን አለም ዙሬ በራሴ መንገድ ኑሬ ስንቱን አየሁት ይሄዉ ስንቱን አወኩት ዛሬ ትምህርት ቤት ናት ሂወት ትምህርት ቤት ናት አለም እድሜ መስተዋት ሁኖ የማያሳየኝ የለም እሳት ጎርሶ ሲናደድ ሲቆጣ ፍጹም ካንደበቴ ክፉ ቃል ሳይወጣ እሱ ሲግልብኝ እኔ እያበረድኩት የፍቅር ጎጆየን እንዳይፈርስ አረኩት እሰይ እሰይ ቻልኩበት ቻልኩበት ማባበሉተን ቻልኩበት እሽሩሩን ቻልኩበት ሰይ እሰይ ቻልኩበት እሽሩሩ እሽሩሩ እሽሩሩ ይህን እንዳመሉ ያንን እንዳመሉ እያልኩ እሽሩሩ እሽሩሩ ሩሩ.እሽሩሩ እሽሩሩ እሽሩሩ እሽሩሩ ሩሩ.እሽሩሩ
Feb 21, 2025