#health
ሰላም እንዴት ናቹ ጥርሴ ከሚባለው በላይ ተበላሽቷል order የተዘበራረቀ ነው እና በብሬስ መስተካከል ይችላል እና የአፍ ጠረንም በጣም ያስችግረኛ በሰከንድ ውስጥ ይመለሳል ታጥቤው እና አሁን ላይ ብሬስ ስንት ነው ክፍያ እና ለብሬስ የሚከለከሉ ነገሮች አሉ ማለት ያለሁበት ቦታ ምግብ ለመምረጥ አያመችም ሙሉ ማብራሪያ ብሰጡኝ አመሰግ ናለው 🙏🏾
Feb 21, 20258 engagements