Bem316.5
#education
ሰላም ቤተሰብ እንዴት ናችሁ? የuv ተማሪ ነኝ። mid ስንፈተን ሳይነሴ ተነስቶብኝ መሄድ ሳልችል ቀረሁ። ሀኪም ቤት ስላልሄድኩኝ ማስረጃ የለኝም እና አስተማሪው ኮርሱን NG ሰጠኝ። ኮርሱ ደግሞ ለቀጣይ ተከታታይ 2 semester advanced ስለሚደረግ 3 ኮርስ fail ሊያደርግብኝ ነው። እባካችሁ ማስረጃ ሊጽፍልኝ የሚችል ሰው ካላችሁ በፈጣሪ ስም ተባበሩኝ🙏🙏🙏🙏🙏 ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥልኝ!!
Feb 21, 20253 engagements