ሰላም እስኪ ልጠይቃችሁ መኖር ደክሟቹ ያውቃል? መሞትን እየናፈቃችሁ ተገዳቹ ምትኖሩ መበርታት እንደሰማይ ሮቋቹ ጠዋት ስትነሱ ሁሌም ሚያስጨንቃችሁ ነገር አሰፍስፎ እንደሚጠብቃችሁ ስታስቡ የመነሳት ትርጉም ጠፍቷቹ መለወጥ ቸግሯቹ የሚከታተላችሁ ሰው እንዲኖር ፈልጋችሁ ነገር ግን ችግራችሁ ከሰው አቅም በላይ ሆኖ በሰው ተከባችሁ ግን አንዳቸውም የውስጣችሁን ህመም ሊነኩት ሳይችሉ ሲቀር ስትሰበሩ ተስፋ ማድረግ ፈርታችሁ አንገት ስትደፉ ስታለቅሱ ለምን እንደምትኖሩ ግራ ገብቷቹ ሰው ሞልቶ ሰው ጠፍቶባቹ አስተዳደጋቹ ተመርዞ የቁም ሞት ሞታችሁ ሁሌም መጮህ ሁሌም ማልቀስ መወቀስ ከእንባ ብዛት አይናችሁ ደርቆ ተሰቃይታችሁ ሰው ፊት ግን ደስተኛ ሰላም መስላችሁ እንዲደርስላችሁ ወደ ፈጣሪ ጮሃችሁ በሲቃ እና በእንባ እየተማፀናችሁ መልስ አታችሁ ተስፋ ቆርጣችሁ ስላልሞታችሁ ብቻ ምትኖሩ ምትኖሩለትን ያጣችሁ ጤናችሁንም አጠገባችሁ ያሉትን ሰዎችም የተነጠቃችሁ ሰዎች አላቹ ግን በምንም እንዳትፅናኑ ሁሉም የጨለመባችሁ መሃል መንገድ ላይ ብቻችሁን የቀራችሁ ፊታችሁ እየሳቀ ውስጣቹ ሚነድ.............ተውት ብቻ በጣም ብዙ ብዙ..........ይሄን አይነት ሁኔታ ውስጥ ነኝ......አይዞህ ብቻ በሉኝ ይሄንን ነው ምፈልገው🙏
Feb 20, 2025Megletsu ena awtto lemawrat akmun Aten enji abzagnochachn eyalefn yalenew kante bibs enji ayansm hywet eyandandu menged ena kenachn lay eyeseberechnm bihon amarach slelelen alen kezi yebaze gena ymetal bleh stasb erashn tatenekrewaleh zare kemnalfew eskahunm kalefnew lelam ymetal slezi don't be fresh erashn off adrgew le weak smeth yeteseten gize eskiyabeka bekachu eskilen alen mehor yketlal besakachn hmemachnn shefnen 🥰💔🤷♀
Feb 20, 2025