#business
ሰላም ሰዎች በዚህ ሰሞኑን ቀበሌ ማስታወቂያ ላይ 6ኛ ዙር የፓራሚሊተሪ ኦፊሰሮች የምልመላ መስፈርት አይቼ ነበር ምንድነው ፓራሚሊተሪ ወይም እነማናቸው🤔
Feb 20, 20254 engagements
ሰላም ሰዎች በዚህ ሰሞኑን ቀበሌ ማስታወቂያ ላይ 6ኛ ዙር የፓራሚሊተሪ ኦፊሰሮች የምልመላ መስፈርት አይቼ ነበር ምንድነው ፓራሚሊተሪ ወይም እነማናቸው🤔
Feb 20, 2025Sgemt akal gudategn military lihon ychlal, as in Paralympics (Olympics for the disabled)
Feb 20, 2025ደንብ አስከባሪዎች ምናምን ይመስለኛል
Feb 21, 2025