Hey there. በ Marketing Management ተመርቆ ስራ የማግኘት Probability ምን ያህል ነው? የምር ስራ ይገኛል? ከተገኘም ደና ስራ ይገኛል? ደና ስራ ለማግኘት ምን አይነት ውጤት ይጠበቃል? እስቲ የምታቁ በ Detail ንገሩኝ.. Thank you
Feb 20, 2025አዎ በጣም ይገኛል የትም ትገባለህ ለምሳሌ እኔ 5 ወር ሆነኝ ከተመረኩኝ ግን ስራ የገባሁት የዲፌንስ ሰሞን ነው ያለኝን ግሬድ አስገብቼ ተወዳድሬ ገባሁን አሁን አመት ሆነኝ በስራላይ አሪፍ ደሞዝ ይከፈለኛል +ኮሚሽን 25000 ድረስ ይገባል ላንተ ባላውቅም ለኔ እንደመጀመርያ ስራዬ ኢሄ ትልቅ ነው ሰቃይ ተማሪ አይደለሁም ግንበጣም የስራ ሰው ነኝ
Feb 20, 2025