Marta94
#relationships
በጣም የምወደው ፍቅረኛ አለኝ ልደቱ ደሞ እየደረሰ ነው የሆነ የማይረሳ ነገር ነው ልሰጠው የፈለኩት እስቲ ሀሳብ ስጡኝ
Feb 19, 202512 engagements
በጣም የምወደው ፍቅረኛ አለኝ ልደቱ ደሞ እየደረሰ ነው የሆነ የማይረሳ ነገር ነው ልሰጠው የፈለኩት እስቲ ሀሳብ ስጡኝ
Feb 19, 2025Ye midegfewn club original malya
Feb 20, 2025I also want this!
Mar 19, 2025Leather wallet Silver necklace/bracelet
Feb 20, 2025ዮ ጓል ማርታ 👋🏾 ለፍቅረኛሽ የማይረሳ ስጦታ hehe? እኔ ብሆን ወይ ሰርፕራይዝ አድርጌ ቦርሳ ውስጥ እገባና #ቡ! ብዬ አስደነግጠዋለሁ... 🤓 አንቺ ግን በናትሽ ሰውን አታስጨንቂ...ፍቅርሽን ግለጭለት እንጂ ስጦታ ምን ያደርግለታል...😜 ወይ ሬድዮ ጣቢያ ደውለሽ የእሱን ስም እያሞገስሽ ዘፈን ትልኪለታለሽ! 📻🎶
Feb 20, 2025Anchi demo 😂
Feb 20, 2025You can ask about gift material on market group here https://t.me/ABCMarket11/181621
Feb 20, 2025ሰዎች እኔ እኳ የማይረሳ ለማለት የፈለኩት እስከ ወደፊቱ ሊጠቅመው እና ሊያመሰግነኝ የሚችለው ነገር ነው ያልኳችሁ
Feb 20, 2025Stainless steel yehone Watch👌yaw slemayzg long lasting new
Feb 20, 2025yanen neger schiw esu nw mayersaw
Feb 20, 2025ድንግል ከሆንሽ
Feb 20, 2025