ሰላም ጋይስ የናንተን ምክር ያስፈልገኛል ምን መሰላቹ ሂዎቴ ውስጥ አንድ መተው እና መርሳት ምፈልገው ሰው ነበር ግን ምንም ሊሳካልኝ አልቻለም ሴት ናት ግን እንደጓደኛ ብቻ ሳይሆን እንደቤተሰብ እንደእህትም ጨምር ነች ከኛጋር 5 አመት ቆየች አሁን እኔ ያለሷ ቀኑ ሲኦል ይሆንብኛል መነቃቃት አልችልም መሳቅ አልችልም stress ብቻ ያለሷ ሂዎት ከባድ እየሆነብን ነው እኔ ብቻ ሳሎን ታናሽ ወንድሜም ጭምር ነው እሷ የኔ የምትለው ፍቅረኛ አላት ፍቅረኛዋን ስታገኝ ጭራሽ አትመጣም ጭራሽ ትዝ አንላትም ቤቱ ሲኦል ነው ሚሆንብን መውጣት መዝናናትም ያለእሷ አያታሰብም እና እሰከመቼ ነው በዚ ሁኔታ ምንቀጥለም መጨረሻችን ነው የናፈቀኝ እኔ ምፈልገው በቃ ምንም ነገር ሳይኖረን ሰላም ብቻ እያልኳት ትኩረቴን ወደ ሌላ ነገር ማድረግ ነው ግን ፍፁም ሊሳካ አልቻለም Please ከባድ ነው ግን የሆነ ሀሳብ ካላቹ 🙏😢
Feb 19, 2025Jela ras neger neh yemr fkrgnawan stagegn tz anlatm eyalk esuam mersat akategn mnamn tlaleh ere bakh egnanm atasedben koften bel mndn new endi mtshleteletew
Feb 20, 2025