ሰላም ሰዎች mom&dad education ላቆም ነው ስላቸው ቀንድ አበቀሉብኝ... so ያለኝ አማራጭ እንደምንም ቋቅ እያለኝ መጨረስ ነው... ምናልባት ከተሳካልኝ ሌላ ያለኝ አማራጭ ደሞ ወደ ፍቅር ሀገር #ቻይና ተፍ ተፍ ብዬ በዚ 6 ወር አጭር ጊዜ ውስጥ መብረር ነው...እና.. 1)አስቸኳይ ፓስፖርት ከነ ቻይና መብረሪያ ትኬቱ አጠቃላይ ስንት ብር እንደሆነ ንገሩኝ 2)ቻይና ሀገር አሁን ላይ ቶሎ ስራ ላገኝበት የምችለው ምን ዘርፍ ነው? አጫጭር ኮርስ ወስጄ እንድሄድ የምታውቁትን ንገሩኝ... 3)1000,000 የኢትዮጵያ ብር የሚያበድረኝ ሰው ካለ ወይ ደሞ ከቴሌ እንዴት መበደር እችላለሁ? 4) ወደ ውጪ ብቻችሁን ለመውጣት ያሰባቹ ወንድሞቼ ካላቹ የውሸት አግቡኝ እና አስወጡኝ ...ወሮታውን ከፍላለሁ dm @TOTIT_KEBETIT አመሰግናለሁ ።
Feb 19, 2025How old are you 😭😭benatsh negerign
Feb 19, 2025