ሰላም ሰዎች 12 ክፍል social ተማሪ ነኝ እና ጥናት አልጀመርኩም ለ entrnace እና እንዴት አድርጌ ባጠና ነው ማለፍ እና አሪፍ ውጤት ማምጣት የምችለው እባካችሁ በምትችሉት ሁሉ አግዙኝ እንዴት ነው ፕሮግራም ማውጣት የምችለው እባካችሁ አግዙኝ🙏🙏🙏🙏
Feb 18, 2025Idk if u're a boy or a girl but man atna u'll regret it behuala enem alsma beye nw u still have time fetenaw Yan yahl aykebdem gn kaltetna keytm aymetam pls atna /atgi
Feb 18, 2025