#personal
ሴት ልጅ ስትወለድ ለህፄኗ ክብር ሲባል የመንደሩ ነዋሪዎች ችግኝ የመትከል ባህል የተለመደባት መንደር ምን ትባላለች? መንደሯስ የት ሀገር ትገኛለች?
Feb 18, 20257 engagements
ሴት ልጅ ስትወለድ ለህፄኗ ክብር ሲባል የመንደሩ ነዋሪዎች ችግኝ የመትከል ባህል የተለመደባት መንደር ምን ትባላለች? መንደሯስ የት ሀገር ትገኛለች?
Feb 18, 2025Ychin mender alakatem but my heart is fighting to say " በሻሻ"😭
Feb 18, 2025Yo' made my night😂😂😂
Feb 18, 2025Well its not Ethiopia..Ethiopia wst stmot new chgign mteklubh😑
Feb 18, 2025tey arfesh beselam nuri tasfelginalesh😁
Feb 18, 2025Piplantri in Rajasthan, India
Feb 18, 2025yeah u got it
Feb 18, 2025ይህንን ልዩ ባህል ያላት መንደር የምትገኘው ህንድ ውስጥ ሲሆን፣ ስሟ ፒፕላንትሪ (Piplantri) ትባላለች። ፒፕላንትሪ በህንድ ራጃስታን ግዛት ውስጥ በምትገኝ ትንሽ መንደር ናት። ሴት ልጅ ስትወለድ የመንደሩ ነዋሪዎች 111 ችግኞችን ይተክላሉ፣ ይህም ሴት ልጆችን ከማክበር ባለፈ የአካባቢ ጥበቃን ለማበረታታት ነው።
Feb 18, 2025