Bask73
#technology
Computer ላይ Parental Contro ን Access ለማድረግ ስፈልግ እንደምታዩት ይለኛል በ Admin account ነው የገባሁት እንደሚለውም Password type ባደርግም አልከፈተም በተጨማሪም Password type ማድረጊያ ቦታም የለውም እስቲ የዚህን ችግር መፍትሔ የሚያውቅ ካለ።
Feb 18, 20251 engagements
Computer ላይ Parental Contro ን Access ለማድረግ ስፈልግ እንደምታዩት ይለኛል በ Admin account ነው የገባሁት እንደሚለውም Password type ባደርግም አልከፈተም በተጨማሪም Password type ማድረጊያ ቦታም የለውም እስቲ የዚህን ችግር መፍትሔ የሚያውቅ ካለ።
Feb 18, 2025ሳታስነካ tech ሚያቅ ምታምነው ሰው ጋር ውሰደው
Feb 18, 2025