TALHA133
#education
ሰላም ሰዎች 2ኛ አመት uv ተማሪ ናችሁ እንበል... ከዛ ወደ 6 የሚጠጋ add,NG አለባችሁ እንበል... ከዛ Add ያረጋችሁትን ፍቃችሁ ለመጨረስ እስከ 4th year ይሄዳል እንበል... ትምህርቱም ትምህርት ቤቱም አስጠልቷችሁዋል እንበል... ስለዚህ ታቆማላቹ???? ወይስ እንደምንም ትጨርሳላቹ????
Feb 17, 202516 engagements
ሰላም ሰዎች 2ኛ አመት uv ተማሪ ናችሁ እንበል... ከዛ ወደ 6 የሚጠጋ add,NG አለባችሁ እንበል... ከዛ Add ያረጋችሁትን ፍቃችሁ ለመጨረስ እስከ 4th year ይሄዳል እንበል... ትምህርቱም ትምህርት ቤቱም አስጠልቷችሁዋል እንበል... ስለዚህ ታቆማላቹ???? ወይስ እንደምንም ትጨርሳላቹ????
Feb 17, 2025Why would you waste your time that much for the education that won't even guarantee you a stable job.
Feb 18, 2025ትምህርቱን እንደምንም ጨረስሽ እንበል.... እሺ ከዛስ?
Feb 18, 2025i think I'm going to stop 🤷🏼♂
Feb 18, 2025ሌላ አማራጭ ካለኝ አቆመዋለሁ 🚶♀➡️ ማን ይናፈራል ዩቪ ውስጥ
Feb 18, 2025Ebdemekershign graphics atmarim😁
Feb 18, 2025ከ graphics ሱ ጋ ምን አገናኘው 🧐😁
Feb 18, 2025Mechereshash endih yihun totit yasazenal
Feb 18, 2025Cafe kuch belna sele heyweth asbebet man🙂↕️
Mar 04, 2025