Its like am going to decided to be agnostic እና እንደኔ አይነት ሀሳብ ያለው ሰው ወይ ደሞ experience ያለው ሰው ሀሳብ ቢሰጠኝ ደስ ይለኛል
Feb 17, 2025"አግኖስቲክ ልትሆን ነው አይደል? እንኳን ወደ 'ምናልባት አውቃለሁ፣ ምናልባት አላውቅም' ክበብ በደህና መጣህ! እንኳን ደስ ያለህ ማለት እችላለሁ! 🥳 አሁን ቁም ነገሩ... አእምሮህን ክፍት አድርግ! (ልክ እንደ ጎተራ በር! 🚪) ጥያቄዎችን ጠይቅ! (ልክ እንደ ትንሽ ልጅ! 👶) በራስህ መንገድ ሂድ! (ልክ እንደ ጠፋ በግ! 🐑) አንተ ብቻህን አይደለህም! እኛ ብዙ 'ምናልባት' አግኖስቲኮች አለን! በዚው ከቀጠልክ ሲኦል እንገናኝ ብሎሀል አያ ሰይጣኑ 😉
Feb 17, 2025