ምን መሰላቹ አዲስ ሰፈር ገብተናል እና ጎረቤታችን በጣም ነው የተመቸቺኝ ደስ ትላለች እና i don’t want to her to be my girlfriend I want her to be ma best friend just friend እና ለማዋራት ስሞክር ምናምን እየጀነጀንኩዋት ነው ሚመስለው እና እንዴት ነው ማዋራት ያለብኝ to keep it friendly እና ምን ላርግ
Feb 17, 2025ማነው ቆይ እንደዚህ አይነት ድራማ ሚሰራው
Feb 17, 2025