Bask73
#technology
ሰላም ጓደኞቼ ዛሬ ትብብራችሁ ያስፈልገኛል ምን መሰላችሁ ትላንትና File ብቻ backup አድርጌ ስልኬን Factory Reset አደረኩት ግን ስልኬ ላይ ያሉት የ social media አካውንቶቼ Gmail Accounte ሳይቀር ጠፍተዋል እና የ Telegram Accountቴን በ Two step verification ከ gmaile ጋር Bind አድርጌያለሁ እና ችግሩ ምን መሰላችሁ Telegramen መልሼ ለመክፈት ስፈልግ gmail ጠየቀኝ እናም በሌላ መንገድ አካውንቴን ተመልሼ ማግኘት የምችልበት አማራጭ ካለ ጀባ በሉኝ።
Feb 17, 20251 engagements