Hey guys The question is what do u think about ጨላ ሲቸግረን የተሰጠንን ስጦታን ስለመሸጥ? ... It (የአንገት ሀብል) was from my Ex-gf ተጣልተን ሳይሆን የተለያየነው በሀይማኖት እንለያይ ነበርና እንዳሰብነው ቀላል አልሆነም ቤተሰቧም እሷን መጨቅጨቅ ሲያበዛ በፒስ ተለያየን ... Now am a uni student ጨላ አስፈልጎኛል (at least 5k ያወጣል ሀብሉ) ... Relationshipu ande fail siladeregem beka esuan mersat then ሌላ ሰላማዊ ህይወት ውስጥ መግባት እንጂ ሀብሉን እያየሁ እድሜ ልኬን ሳስታውሳት መኖርም አልፈልግም(ምን ጥቅም 🤷🏼♂️) ... Ngl መሸጤ አይቀርም ምንም ብትሉኝ 😅 ... ግን i wanna hear the moral implications of የተሰጠንን ስጦታ መሸጥ?
Feb 17, 2025It is all about you, but I suggest getting rid of that is good, you are not a museum full of past relic collections so, move on.
Feb 17, 2025