GingerEagle2243.5
#relationships
መጀመሪያ ላይ የተዋወቅን የሆነ program ላይ ነው የሆነ ጊዜ በጣም እናወራ ነበር ba tg ቶሎ ቶሎ text ትመልስ ነበር ግን ከprogram በኃላ በአካል ተገናኝተን አናውቅም። ከእሷ ጋር የሚሆኑ ሰዋች አይጠቅሙሽም ይጎዱሻል ብያት ነበር ከእዛ በኃላ ነው አሁን ላይ ቶሎ ቶሎ አመልስም ምን ባደርግ ትመክሩኛላችሁ? ምን ሲፈጠር ነው እንደዚ የሚሆነው?
Feb 17, 202510 engagements