SOMALIA263.5
#other
#አትለፉኝ🙏 እየገባ ላለ ፀጉር ከMinoxidil እና feg የቱ ይበልጥ የተሻለ ነው ተጠቅማቹ የምታውቁ ሰዎች ካላቹ አትለፉኝ Please🙏 እና ደግሞ በMinoxidil ያደገውን ፀጉር ተመልሶ እንዳይረግፍ ይጠቅማል የተባለው ስሙ ምን ነበር፤ አመሰግናለሁ ለምላሻቹ
Feb 16, 20258 engagements
#አትለፉኝ🙏 እየገባ ላለ ፀጉር ከMinoxidil እና feg የቱ ይበልጥ የተሻለ ነው ተጠቅማቹ የምታውቁ ሰዎች ካላቹ አትለፉኝ Please🙏 እና ደግሞ በMinoxidil ያደገውን ፀጉር ተመልሶ እንዳይረግፍ ይጠቅማል የተባለው ስሙ ምን ነበር፤ አመሰግናለሁ ለምላሻቹ
Feb 16, 2025ወላሂ በፈረንጅ ኬሚካል አተሽወድ ብሮ በ 10 ብር ብቻ ዞማ ነው ሚሆነው ፀጉርህ ወላሂ ብዙ ሰው በዚ system ሂወታቸውን መልሼላቸዋለው ማለት ትችላለክ አሳዝነከኝ ነው እንዳትበላ ጉሊት ውጣ እና የ 50 ብር 5 ፀዴ ፀዴ ሬት ይዘክ ግባ በየቀኑ ሬቱን ለሁለት በቢላ ከፍለክ በጣትክ ጨፍለቅ ጨፍለቅ አርገክ ተቀባው 30 min wash ወላሂ በ ሳምንት ፀጉርክ ሙልት ሚል ካልሰራልክ ተመልሰክ መተክ የሸርሙጣ ልጅ በለኝ🤝🤗
Feb 16, 2025https://t.me/cryptoandtradeing1
Feb 18, 2025