According to Christianity(any denomination), is it possible for someone to have freewill but no capacity to sin. I hear that's what happens to those who go to heaven
Feb 16, 2025በክርስትና አስተምህሮ(ኦርቶዶክስ) ፍሪ ዊል ወይም ነፃ ፈቃድ በሰማይም በምድርም አዳም ከተፈጠረበት እለት አንስቶም መልአክቶች ከተፈጠሩበት ግዜ አንስቶ ለፍጡራን ሁሉ የተሰጠ የነበረ-የሚኖር -የሚቀጥል ነው :: በክርስቶስ አምነህ ተጠምቀህ ቅዱስ ስጋና ደሙን ከተካፈልክ በኃላ ድህነትህን በመንቀጥቀጥ እና በስራ ፍሬ እያፈራህ ስትፈፅም .. ያኔ እንደመልአክቶች ሆነህ መኖር ትጀምራለህ መንግስተ ሰማያትን ወርሰህ::
Feb 16, 2025