ሰላም ሰዎች እስኪ ሀሳብ ስጡኝ የአስረኛ ክፍል ተማሪ ነኝ፣በርግ ያው በነገሮች ምክንያት ነው እንጂ አስካሁን የአንደኛ አመት ፍሬሽማን ተማሪ እሆን ነበር ወይም ሪሚዲያን።ነገርግን አሁን ያለሁበት ሁኔታ ትንሽ አስቸጋሪ ነው በጣም ገንዘብ አጥሮኛል እና የትምህር ውጤቴም እየቀነሰ ነው ፤ያው ሀሳቤ እየተበታተነ፣የማታ ትምህርት ለመጀመር እና ስራ ለመስራት እያሰብኩ ነው እስኪ ሀሳብ ስጡኝ? 1.የማታ ትምህርት እንዴት ነው ምማረው፣ከስንት ሰአት አስከ ስንት ሰአት ነው፣አንድ ክፍል በአንድ አመት ያልቃል ወይስ ተጨማሪ ጊዜ ይፈልጋል? 2.ሲቀጥል ደግሞ ምን አይነት ስራ ልስራ የምታቁት ስራ ካለ ጠቁሙኝ ወይም በትርፍ ሰአት የሚሰራ ካለ ደግሞ ትምህርቴን ሳላቆም እንድሰራ በናታቹ ተባበሩኝ በችጋል ከማለቄ በፊት ፕሊስ?????
Feb 16, 2025yoo ende hasab distane/ ye ereket gba keza beye 3 weru 700-800 tekflalh keza beye 20 kenu shit tewsdalh samnt ke seno esk seno free nh leza arif arif sera tesralh like delivery mnamn arif kesrah biyans beweru 7000-10000 yekflhal betley shger khonk enam bzu serawoch alu gn wanaw time nw esun manage kark lelaw behidet yestekaklal
Feb 16, 2025