አግብታ 1ልጅ ያላት ገና ወጣት ሴት የሆነች like 24 እኔ ደሞ 26 ነኝ ያወኩአት እዛው ትዳር ዉስጥ ሆና ነው እና ሁሌም ምትነግረኝ ከባሌ ጋር ያለኝን ነገር የጨረስኩት እዛው ትዳር ዉስጥ ሆኘ ነው ምትለኝ እና ሁሌም እንደምታፈቅረኝ ትነግረኛለች እና አሁን ተፋታለች አብረን ከሆንን ዓመት ሊሞላን ነው በ long relationship ቢሆንም በወር እየተገናኘን ጊዜ እናሳልፋለን daily ነው Communicate ምናደርገው በስልክ ማናወራው የለም....ማርያምን እወዳታለሁ በጣም እኔም ከሷ ዉጪ ድሮ ብዙ ሴት አዉቃለው ግን አሁን ከሷ ፍቅር ይዞኛል እንደቀልድ የጀመርኩት life ዉስጥ ዘፍቄ ገብቻለው እና ግን እባካችሁ ሳትፈርዱ መልሱልኝ ልክ ነኝ?? ሴቶችስ በዚ ልክ ከዚ በፊት የነበራቹን life እረስታቹ ከልባችሁ ፍቅር ይይዛቹሃል ከሌላ ሰው?
Feb 16, 2025Yagnaw balwa hulun amuwaltolat bedsta kemtnorbet bet weta kehone she is asshole Kalhone Selam mistaten bota felga khone or something bedenb asredan I don't judge her . Ante wosen MN aynet hiwet lay nebrch milewn iyana ante gam meta she won't be satisfied
Feb 16, 2025