መልሱ ግልጽ እና አጭር ነው። የመጀመሪያው እና ቀዳሚው ምክንያት እግዚአብሔርን የምንወደው ፍቅር ራሱ ስለሆነ ነው። ለምሳሌ እንጀራ የምንበላው የመጀመሪያው ምክንያት ምግብ ስለሆነ ነው ከዛ ወደ ሌሎች ጥቅሞቹ እንሄዳለን። እግዚአብሔርንም የምንወደነው እደግመዋለው ፍቅር ስለሆነ ነው! በዚህ ልይ ደግሞ እርሱ ለኛ ፍቅሩን የገለጸበትን መጠን እንዲሁም መንገድ ስናስብ ይበልጥ እንድወደው ያደርጋል ሌሎች ምክንያቶች ደግሞ የፍቅራችንን መጠኑን እየጨመሩ ይሔዳሉ።
Feb 16, 2025