ሰላም ብያለሁ ቤተሰብ እኔ ምለው ታክሲ ውስጥ በጠራራ ፀሃይ በዛ ሁሉ ሰው ጭንቅንቅ እንደምንም አየር ለማግኘት ብለን መስኮት አጠገብ ስንቀመጥ እየመጣቹ "ውይይይ ንፋሱ ‼️አባ ዝጋው እስቲ " የምትሉ በተለይ ሽማግሌዎች ምን አስባችሁ ነው ⁉️እ❗️ ዛሬማ ከኋላዬ ጭራሽ ቅቤ የተቀቡም ሁላ ነው ያጋጠሙኝ ሆ ሆ‼️ =እና ቤተሰብ ይህንን ሁኔታ እንዴት ነው ምታልፉት እስቲ ንገሩኝ
Feb 16, 2025ገረመው🤩 tew enem endeza tebiyalew gin beteley አዛውንት endeza silugn immediately new emizegaw b/C we're ethiopian Ante just nifas endinekah eyetezihanah lemehed new enesu gin በእድሜ የጠኑ👴 silehonu ብርዱ አጥንታቸው🦴 ውስጥ ከገባ ቶሎ አይወጣም አይችሉም leza bilew zigaw yiluhal እኛም አያስችለንም ብንፈልግም እንዘጋለን🪟
Feb 16, 2025