እኔ የምለው Graduationንን Skip ማድረግ አይቻልም እንዴ... The Ceremony. ወረቀቱን ካገኘሁ ጋውን ceremony ምናምን መዝለል ይቻላል አይደል? Am introvert
Feb 16, 2025መዝለል ይቻላል አለመገኘትም ነገር ግን ግድ የለህም አሁን ዋጋ ባትሰጠውም ከጓደኞችህ ጋር ፎቶ ተነስ ተገኝ ተዝናና የሆነ አመት ላይ ታመሰግነኛለህ። እባክህ እንዳትቀር ተገኝ
Feb 16, 2025