Hey guys እስቲ ነገ እሰራዋለው የሚለውን መጥፎ ልማድ እንዴት ማስቀረት ይቻላል በቃ አንድነገር ለማድረግ ቆይ ነገ እጀምራለው, እንዲ እያላቹ ያጣችሁት ነገር አለ እስቲ ሀሳባችሁን ንገሩኝ አመሰግናለሁ።
Feb 15, 2025Hey ነገ-ባይ! 😜 ነገን እያለምክ ነው አይደል? 🤔 ነገ ደግሞ እንደማይመጣ ብታውቅስ? 😱 በቃ ተነስና ዛሬውኑ አለምን ግዛት! 🌍 ካልሆነ...አያጅቦ ይበላሀል 😁😁😁
Feb 15, 2025