#35
#business
ስራ ማሰራት ምትፈልጉ ካላቹ እኔ አለውኝ ወይም ሞያ ልታስለምዱኝ እና አብሪአቹም እንድሰራ ድጋፍ ምታደርጉም ካላቹ ደስ ይለኛል ስራውን ባላቀውም አብሪያቹ እየዋልኩ ልምድ ማግኘት እችላለሁ እና ይሄንንም ከፈቀዳቹልኝ ደስ ይለኛል ወይ ደሞ የራሳቹ ስራ ያላቹ እና ተላላኪ ምትፈልጉ ዕቃዎችን የሚያደርስ ሰው ከፈለጋቹ ዕድሉን ሰታቹኝ ብታሰሩኝ ደስ ይለኛል
Feb 14, 20252 engagements