ሰላም እንዴት ናችሁ 👋 ከልጅነቴ ጀምሮ ከእድሜዬ ጋር የሚመጣጠን ሰውነት አልነበረኝም ። አሁን 23 ዐመቴ ነው አሁንም እንደዛው ነው overweight ነኝ +ግፊት አለብኝ ። ከወራት በፊት የተወሰነ ኪሎ ቀንሼ ነበር ። በሕይወቴ ብዙ ነገር የቀየረ ግዜ ነበር .. ብዙ ነገር ስለሰውነቴ ያስተዋልኩበት እና ቦታ የሰጠሁበት ወቅት ነበር ያ ጊዜ ። ከዛ በፊት ብዙም ስለሰውነቴ ተጨንቄ ምናምን አላውቅም ። እና አሁን ላይ ሰውነቴ ወደነበረበት እየተመለሰ ነው ። እናም ሚሰማኝ ስሜት ምንም ደስ አይልም መስታወት ውስጥ ማያትን ሴት እነቅያት እነቅያት ነው ሚያሰኘኝ ።ሌላም በሕይወቴ እያለፍኩባቸው ያሉ ነገሮች ስላሉ ተደራርበው🤯። ግን ከሁሉም እራስን መወደድ አ ሚቀድመው እኔ አሁን ላይ አንድ መልካም ነገር ስላንቺ ጥቀሺ ብባል ምላሽ የለኝም ። አለመውደድ እንዳይመስላችሁ ጥላቻ ነው ያለብኝ። እስኪ ሀሳብ ስጡኝ ምን ላርግ እራሳችሁ እንዲህ አስጠልቷችሁ ያውቃል? Failure ,loser የመሆን ስሜት ምናምን 🥹
Feb 14, 2025enodshal sistu🫶🫶🫶
Feb 14, 2025