Guys, በrelationship ውስጥ ሴቷ ከወንዱ እድሜ በ4 አመት ብትበልጥ ምን ችግር አለው?
Feb 13, 2025እስከዝች ሰአት ድረስ ያለኝ እውቀት .... የእድሜ ልዩነት ሚገደበው ተብአቱ በላጭ እንዲሆን ነው በእርግጥ ግን ወንዱ የእድሜ ክልሉ ከማቹሪቲው ሌቭል ካለፈ (በእኔ ስታንዳርድ /በሀገራችን ማለቴ ነው ከ26 በላይ ከሆነ እና ሸጋ የማይንድ ሴት ደረጃ ከደረሰ) ይህ የጠቀስከው የእድሜ ጋፕ ምንም ነው:: ሳይንስ ምን ይላል ሴት ከወንድ እኩያዋ የሶስት አመት ልህቀት አላት ይላል ይህ በተወሰነ መልኩ እውነት አለው በህይወቴም ስላስተዋልኩት ነው ... ስለዚህ ተብአቱ እንደምናውቀው መሪ ገፀባህሪ ነው እንስቷ ደግሞ የመሪው ገፀባህሪ አፅኚ ነች ያ ማለት ግን ሴቷ ምንም ድምፅ የላትም እንዳልሆነ ማናችንም ማቹር ግለሰቦች እንገነዘበዋለን... ሴቷ ወንዱን እንደፓፔት ምታሾር ነች ከእሱ ውስጥ ሆና ወንዱ ለሚናገረው ለሚተገብረው እያንዳንዷ ቅፅበት አስተዋፅኦዋ ምሉእ ነው... ስለዚህ ለመምራት ብቻ ሳይሆን ለመመራት ዝግጁ እድሜ ላይ ነህ ወይ ? ይህ ለእንጭጮች(ቲንኤጀርስ) ማይዋጥ ማይላመጥ ጥያቄ ነው::ለዛም ነው እድሜህ ማቹሪቲ ሌቭል ካልደረሰ በቀር ወይ እኩሌታዋ ሁን አለዛም ካንተ እድሜ ቢያንስ በሶስት አመት ትነስ ሚባለው::
Feb 13, 2025